Saturday, April 28, 2012

አይኔን ባይኔ


   ይህችን ግጥም በጣም መልእክት የምትሰጠኝ ግጥም ነች፡፡ ስንቶቻችን ነን መሆን ያለብን ሌላ እየሆንን ያለነው ሌላ አይነት ሕይወት የምንመራ?፡፡

1 comment:

 1. እኔማ እዛው ነኝ

  ከቋጥኝም ከብዶ ላርቀው ያልቻልኩት
  ከጥርብ አፈራት ክምር ውስጤን የገነዝኩት
  ለካ የድሜ ቁጥር እንጂ ለኔው የቆጠርኩት
  እዛው ባለሁበት ዓመታትን ሮጥኩት

  ReplyDelete