እኔማ እዛው ነኝከቋጥኝም ከብዶ ላርቀው ያልቻልኩትከጥርብ አፈራት ክምር ውስጤን የገነዝኩት ለካ የድሜ ቁጥር እንጂ ለኔው የቆጠርኩትእዛው ባለሁበት ዓመታትን ሮጥኩት
እኔማ እዛው ነኝ
ReplyDeleteከቋጥኝም ከብዶ ላርቀው ያልቻልኩት
ከጥርብ አፈራት ክምር ውስጤን የገነዝኩት
ለካ የድሜ ቁጥር እንጂ ለኔው የቆጠርኩት
እዛው ባለሁበት ዓመታትን ሮጥኩት