እንደተለመደው
ቀድሞ የምንሰማው
ደግ ደጉን ብቻ ''ናፈቀኝ'' ሲባል ነው
ለካ የሚናፍቀው ደግ ብቻ አይደለም
ገጣሚው እንዳለው ይናፍቃል ክፉም
በዚህ አጋጣሚ ታወሰኝ ያ ዘፈን
ለናፈቃት ፍቅሩ እንደዚህ ያላትን
''....የሳቅ ብቻ አይደለም እቴ ያንቺ ትዝታ
ኩርፊያሽ ይናፍቃል የተለዩሽ ለታ...''
ደግ ደጉን ብቻ ''ናፈቀኝ'' ሲባል ነው
ለካ የሚናፍቀው ደግ ብቻ አይደለም
ገጣሚው እንዳለው ይናፍቃል ክፉም
በዚህ አጋጣሚ ታወሰኝ ያ ዘፈን
ለናፈቃት ፍቅሩ እንደዚህ ያላትን
''....የሳቅ ብቻ አይደለም እቴ ያንቺ ትዝታ
ኩርፊያሽ ይናፍቃል የተለዩሽ ለታ...''
ØØØ
ብሌን ከበደ
No comments:
Post a Comment