እንባዋ ቁ2
በ'ንባ እያማጉ
ከንፈር ከተበላ
ታድያ እንዴት
ሊሆን ነው
ከከንፈር ሚፈሰው
የማሩስ ወለላ....?፡፡
“ሞንጫሪት”
ከንፈር ከተበላ
ታድያ እንዴት
ሊሆን ነው
ከከንፈር ሚፈሰው
የማሩስ ወለላ....?፡፡
“ሞንጫሪት”
©©©
Mesert le
እንባዋ ቁ3
እናትክን ተመልከት…..
ሰርታ ጥራ ግራ
ሰርታ ጥራ ግራ
ሁሉን ልታስደስት
በገበታው ማጀት…..
በገበታው ማጀት…..
ወጡን ስትወጠውጥ
ሽሮ ስጋ አይደል…..
ሽሮ ስጋ አይደል…..
ወጡን የሚያጣፍጥ
ስላወቁ ሴቶች……….ጨው ጠብ ካላለ
ስላወቁ ሴቶች……….ጨው ጠብ ካላለ
ጥፍጥና ሽሮ እንደሌለ
ይህን ስላወቁ አይናችን……..
ይህን ስላወቁ አይናችን……..
እንዳይዞር ገመዱ ማሰሪያው
ወጥን በጨው ከንፈርን በንባ 'ኮ ነው
ወጥን በጨው ከንፈርን በንባ 'ኮ ነው
ወዳጄ ወንድ ሚታሰረው::
ያኔ ነው ጥፍጥናው
ያኔ ነው ጥፍጥናው
አልያ አኞ ነው ታኝኮ ማይጥመው
እና እ … ን ….. ባ
እወቀው የጅምርህ ኑሮ
እና እ … ን ….. ባ
እወቀው የጅምርህ ኑሮ
የፍቅርህ እምነት ነው
የሷነቷ ፈትልህ ነው
የዘመናት ቱባ ::
© © ©
Arhay merti mekash